በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የአንጎለላና ጠራ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ልዩ ልዩ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ ትናንሽ ቋሚ የጽህፈት ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የህትመት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስና ጫማዎች፣ ልዩ ልዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጥገና እና ቋሚ የፈርኒቸር እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 15 Comments