በምዕራብ ጎጃም ዞን ገንዘብ መምሪያ የሽንዲ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት አመት በሽንዲ ከተማ አስተዳደር ሥር ያሉ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ እቃዎችን በመደበኛ በጀት በግልጽ ጨረታ ግዥ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል