በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን በቀ/ወ/አስ/ጤ/ጥ/ፅ/ቤት ስር ለተሬ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የተለያዩ የፅዳት እቃዎች፣ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች (ፕሪንተር እና ዴስክቶፕ)፣ የተለያዩ ብትን የደንብ ልብስ፣ የተዘጋጀ የደንብ ልብስ እና ቆዳ ጫማዎች፣ ህትመት እና የተለያዩ የቢሮ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 15 Comments