በአብክመ በምሥራቅ ጎጃም ዞን የሉማሜ ከተማ አሰተዳደር መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት የተለያዩ የውሃ እቃዎችን፣ ቆጣሪ፣ የቧንቧና መገጣጠሚያ፣ ህትመት፣ የጽሕፈት መሳሪያዎች /እስቴሽነሪ/ እና ኤሌክትሮ ሜካኒካል እቃዎች በግልጽ ጨረታ በጋዜጣ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 15 Comments