የአዊ ብሔ/አስ/ንዘብ መምሪያ ለ2017 በጀት ዓመት ለዞን ሴክተር መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽሕፈት መሣሪያና ተዛማጅ ልዩ ልዩ እቃዎች፣ የፕሪንተር፣ ፋክስና ፎቶ ኮፒ ቀለሞች፣ የጽዳትና ተዛማጅ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስና ሌሎች ተዛማጅ እቃዎች፣ በክርና ከሽቦ የተሠራ የመኪና ጎማ፣ ኢምፖርትድ ፈርኒቸር እና የደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ጋር ውል በመያዝ መግዛት ይፈልጋል 15 Comments