በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአዳማ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በከተማው መስተዳድር ስር ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 15 Comments