በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን በቀ/ወ/አስ/ጤ/ጥ/ፅ/ቤት ስር ለአባያጥር ጤና አጠባበቅ ጣቢያ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የተለያዩ የፅዳት እቃዎች፣ የተለያዩ ብትን ጨርቅ የደንብ ልብስ ( የተዘጋጀ የደንብ ልብስ እና ቆዳ ጫማዎች፣ የተለያዩ ህትመቶች፣ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች (ላፕቶፕ እና ፕሪንተር) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 15 Comments