አመልድ ኢትዮጵያ በዋናው መ/ቤትና በተለያዩ ፕሮጀክት ጽ/ቤቶች ላይ ቀደም ሲል ሲገለገሉበት የነበሩ የተለያዩ ያገለገሉ ቋሚና አላቂ ንብረቶች ማለትም የተለያዩ ኮንስትራክሽን ዕቃዎች፣ የውሃ ሞተሮች፣ የውሃ መገጣጠሚያ እቃዎች፣ የግብርና ግብዓት መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እና ሌሎች የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል 15 Comments