በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ወለጋ ዞን የሲቡ ስሬ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሲቡ ስሬ ወረዳ መንገዶችና ሎጅስትክ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዘመን ከስሬ ፈላሞ ዩብዶ ቡርቃ ጣሎ፣ ስሬ-በዴሳ-ሃገሎ፣ ጨሪ-ባቦ ኩዌ፣ ጉንጆ-ጃዊስ፣ ጃዊስ-ጮቆርሳ እና ኮኒ-ጮቆርሳ ለሚሰራ መንገድ ለስራው የሚያስፈልጉ የተለያዩ ማሽነሪዎችን ዶዘር፣ ግሬደር፣ ኤክስካቫተር፣ ዳምፕ ትራክ፣ ሩሎ፣ ሻወርትራክ እና ፒካፕ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል 15 Comments