በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥስት የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ ካፒታል በጀት በተለያዩ ቀበሌ አዲስ የንፁህ መጠጥ ውሃ ግንባታ በምንጭ ማጎልበት በረዘርቫዬርና በቧንቧ መስመር መዘርጋት ሥራዎች ላይ የውሃ ግንባታ ባለሙያዎችን ወይም የውሃ ግንባታ እንዲሁም የግንባታ ማሽነሪ ኪራይ በጨረታ በማውጣት ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል 15 Comments