የደብረብርሃን ኮፐሬሄንሲቭ ስፔላይዘድ ሆስፒታል በ2017 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አጠቃላይ የውስጥ ፋርማሲ አገልግሎት እና ለማህበረሰብ መድሀኒት ቤት አገልግሎት የሚውል መድሀኒት፣ ሪኤጀንት ሰፕላይ እና ኮስሞቲክስ ለተከታታይ አንድ ዓመት የሚቆይ ግዥ አቅርቦት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 16 Comments