የኢትዮጵያ መድን ድርጅት በአዲስ አበባ ከተማ ለገሃር አካባቢ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት ሕንፃ ምድር ወለል ላይ የሚገኘውን፣ በደቡብ ዲስትሪከት (መስቀል አደባባይ ላይ የሚገኘው ልዩ ስሙ በአንበሳ ሕንፃ) ስድስተኛ ፎቅ ላይ እና ልደታ ኮንዶሚኒየም ብሎክ 41 አንደኛ ፎቅ ያሉ ባዶ ክፍሎች ለንግድ አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል 15 Comments