በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የበረከት ወረዳ የመ/ብላ ከተማ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ ስቴሽነሪ፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የቦርድ እቃዎች፣ የፓንፕ መለዋወጫ፣ የጽዳት እቃ፣ የሞተር መለዋወጫ እቃዎች፣ የቧንቧ እና የውሃ እቃዎችን ለጽ/ቤቱ አገልግሎት እንዲውሉ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል 15 Comments