የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት በጎንደር ከተማ እየገነባ ላለው ጎንደር ጉሙሩክ ግንባታ ፕሮጀክት ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የውሃ ስርገት መከላከያ አቅርቦትና ገጠማ ስራዎችን ግዥ ለመፈጸም ህጋዊ ፈቃድና ብቃት ካላቸው ድርጅቶች ወይም ፋብሪካዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 15 Comments