የሰሜን ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ ግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ለሰ/ጎ/ዞ/ጤና መምሪያ በዳባት ወረዳ ወቅን ጤና ጣቢያ አገልግሎት የሚውል ባለ5 ቀዳዳ ሽንት ቤት እና 1 ሻወር ቤት ያለው ግንባታ ሙሉ ማቴሪያል በተቋራጩ ሆኖ በዘርፉ የተሰማሩ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል 15 Comments