በሰሜን ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ የጠለምት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥ/ን/ አስተዳደር ቡድን ለወረዳዉ ሴ/መ/ቤት መደበኛ በጀት አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያ፣ ደንብ ልብስ፣ ኤሌክትሮኒክስ እና የመኪና ጎማ እቃ ለ2017 ዓ.ም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የእቃ ግዥ መግዛት ይፈልጋል 15 Comments