በወልዲያ ከተማ አስተዳደር የሚገኘው የመንግስት የልማት ድርጅት የሆነው ገነቴ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በ2017 በጀት አመት ለሚገነባው የከሚሴ እናቶች እና ህጻናት ሆስፒታል ህንጻ ግንባታ ፕሮጀክት የሚውሉ 75ሜ3 GRP የውሃ ታንከር አቅርቦትና ገጠማ እና ጀነሬተር Stand by Power 315 KVA አቅርቦትና ገጠማ በዘርፉ በተሰማሩ ህጋዊና ብቃት ካላቸው ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል 15 Comments