የመርሳ ከተማ አስተዳደር ከ/መ/ልጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የሚሰሩ ተፋሰስ ሥራዎችን ከሞላ ይመር ቤት እስከ ሙሀመድ አስፋዉ ቤት፣ ከሙሀመድ አስፋዉ እስከ ያሲን ቤት እና ከያሲን ቤት እስከ ከድጃ ቤት ድረስ አዲስ ተፋሰስ ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል 15 Comments