የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የአጠቃላይ የህንፃዎች የአስተዳድር፣ የራዲዮ እና ቴሌቪዥን ህንፃዎች የዉጭ ቀለም ቅብ እና ጥገና ሥራ ለማሰራት የህንጻ እና የጠቅላላ ተቋራጮችን ከደረጃ 7 እና በላይ የሆኑ ብቻ የሚሳተፉበት፣ የስልጠናና ምርምር የኤፍኤም ራዲዮ ስቱዲዮ ኢንቴረር ሥራና አጠቃላይ ጥገና ሥራ ለማሰራት የህንፃ እና የጠቅላላ ተቋራጮችን እንዲሁም የማጠቃለያ ሥራ ፈቃድ ያላቸዉ ከደረጃ 7 እና በላይ የሆኑ ብቻ የሚሳተፉበት እና የጽህፈት መሳሪያ በግልጽ ጨረታ ዘዴ በጋዜጣ አወዳድሮ አሸናፊዉን በመለየት ማሰራት ይፈለጋል 15 Comments