የነቀምቴ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ለተማሪዎች ምግብ የሚውል ጥራጥሬ፣ ብዕር እህሎች፣ ፍራፍሬ፣ ሥጋ፣ የንጽህና መሳሪያዎች፣ ማገዶ/ግንድላ/ እና ማጣፈጫ ቅመማቅመሞች ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 15 Comments