በአዊ ብሔ/አስ/ዞን የባንጃ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የድንቃድንቅ ቅርስ ባለቤት በሆነችው በውቢቷ በእንጅባራ ከተማ አስተዳደር 02 ቀበሌ የሚገኘውን ለቢሮ አገልግሎት በጊዜአዊነት ሲጠቀምበት የቆየውን በ5986 ካሬ ሜትር ስፋት ላይ ያረፈውን የድርጅት ህንፃ በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል 15 Comments