በአብክመ ማረ/ቤቶች ኮሚሽን በደ/ጎ/ዞ/ማረ/ቤቶች መምሪያ አዲስ ዘመን ማረ/ቤት ጤፍ፣ በቆሎ፣ሩዝ፣ የባቄላ ክከ ተቀምሞ የተፈጨ በርበሬ፣ የዳቦ ፊኖ ዱቄት፣ የዳቦ ማንኳፈፊያ፣ የምግብ ጨው፣ የምግብ ዘይት፣ የማገዶ እንጨት በግልፅ ጨረታ ግዥ ዘዴ ከአቅራቢዎች መካከል በሎት ድምር አወዳድሮ መግዛት (ማሰራት) ይፈልጋል 15 Comments