በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሰሜን ሸዋ ዞን ለባሶና ወራና ወረዳ ፍርድ ቤት እና ለቀይት ንዑስ ወረዳ ፍ/ቤት አገልግሎት የሚውል የሰራተኞች ደንብ ልብስ ብትን ጨርቅ፣ የሰራተኞች ሸሚዝ፣ የቆዳ ጫማ ውጤቶች፣ ልዩ ልዩ የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ልዩ ልዩ የሚሰሩ እና የተዘጋጁ ቋሚ እቃዎች፣ ልዩ ልዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጥገና እና የቢሮ ቋሚ እቃዎች ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 15 Comments