በአማራ ብሄራዊ ከልላዊ መንግስት የዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የጻግብጂ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አይነትና መጠን ያላቸው የፈርኒቸር ውጤቶችን፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን፣ የውሀ እቃዎችን፣ የስፖርት ትጥቆችን እና የትምህርት ቤት እና ጤና ኬላ ግንባታ ስራ በግልፅ የጨረታ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት (ማሰራት) ይፈልጋል 15 Comments