የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሚልሻ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሮኒስ ዕቃ ማለትም ዴስክ ቶፕ ኮምፒውተር፣ ፕሪንተር፣ ላፕቶፕ፣ LC.D.ፕሮጀክተር እና የኤሌክትርክ ሞተር ሳይክል በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል