የኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ ሲገለገልባቸው የነበሩ ያገለገሉ የማስታወቂያ ወረቀቶቸ እና እንዲሁ ሳይጠቀምባቸው የቀሩ አዳዲስ የህትመት ወረቀቶች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የመኪና ጎማዎች፣ ራክ ካቢኔቶች፣ የማስታወቂያ ቦርዶች፣ የተለያዩ አላቂ እና ቋሚ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል 15 Comments