በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር ሰሜን ሸዋ ዞን የያያ ጉለሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የጽህፈት መሳሪያዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች እና የጽዳት መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብሶች፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች/ፈርኒቸር/፣ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክሶች፣ የተለየዩ የመኪና እና የሞተር ጎማዎች፣ የመኪና የሞተር ዘይት፣ የግንባታ እቃዎችን፣ በግልጽ ጨረታ ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 15 Comments