በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ሻሸመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት በዲስትሪክቱ ለሚከናወኑ የተለያዩ የግንባታ ሥራዎች አገልግሎት የሚሠጡ የስሪት ዘመናቸው እ.ኤ.አ ከ2007 ዓ.ም ወዲህ እና የጭነት መጠናቸው 16 ሜ/ኩ የሆኑ 7 ገልባጭ መኪኖችን ለጎባ ደሎመና መንገድ ጥገና ሥራ እንዲሁም ዊል ኤክስካቫተር ብዛት 2 ለዶዶላ ሰብስቤ ዋሻ መንገድ ጥገና ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ተከራይቶ ማሰራት ይፈልጋል 15 Comments