በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የሰሜን ሸዋ ዞን ገንዘብ መምሪያ ለ2017 በጀት ዓመት የጽህፈት መሣሪያ፣ የጽዳት ዕቃ፣ የቀላል ተሽከርካሪ ጎማ፣ የከባድ ተሽከርካሪ ጎማ፣ የከባድ ተሽከርካሪ ዘይትና ቅባት እና የቀላል ተሽከርካሪ ዘይት በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ መሠረት በጥቅል ዋጋ አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል 15 Comments