በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሚያ ልዩ ዞን የደ/ሀ/ወ/ገ/ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት ከመደበኛ ካፒታል በጀት የደዌ ሀረዋ ወረዳ መንገድ ትራንስፖርት ጽ/ቤት ካሪጶ ቀበሌ ከመንገዴ መንግሬ አዲስ መንገድ ቆረጣ፣ ጠረጋ እና ቁፋሮ እንዲሁም ኡረኔ ሰላማ ቀበሌ ቦራ ሰንቀሌ ነባር መንገድ ጥገናና ጠረጋ ለማሰራት የማሽን ኪራይ በሰዓት እንዲሁም አላቂ (የጽህፈት) የእቃዎች ግዥ ለደ/ሀ/ወ/ሴክተር መስሪያ ቤቶች ለአምስተኛ (5) ዙር የወጣ የማሽን ኪራይ በሰዓት እና የጽህፈት (አላቂ) እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት (መከራየት) እና መግዛት ይፈልጋል 21 Comments