ኢኮስኮ ራይዚንግ ሆንግፋ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለጎማ መልሶ መጠቀም ፋብሪካ ጥሬ ዕቃ የሚሆን 11*20 እና/ወይም 12*20 የሆነ የተሽከርካሪ አሮጌ ባለሽቦ ጎማ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል