በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን መስተዳድር የአምባሰል ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለአም/ወ ግብርና ጽ/ቤት እና ለአም/ወ/ቆላና መስኖ ጽ/ቤት በ2017 በሴፍትኔት ካፒታል በጀት ፖሊቲን ቲዩብ፣ የህንፃ መሳሪያዎች፣ HDPE እና የውሃ መገጣጠሚያ ዕቃዎች እና ጋቢውንና የጋቢውን ማሠሪያ ሸቦ መግዛት ይፈልጋል 15 Comments