ቤዛ ኮሚዩኒቲ ዴቨሎፕመንት አሶሴሽን አንድ ያገለገለ ሱዙኪ ማሩቲ መኪና ኮድ 35-2174 የነዳጅ ዓይነት ቤንዚን፤ የሲሊደር ብዛት 4 (አራት) አውቶሞቢል የሞተር ቁጥር F10A-IN-239012 የሻንሲ ቁጥር SJ41-IN-0185122፤ የተሰራበት ዘመን 1988 የተሰራበት ሀገር ጃፓን የሆነና ምንም እንቅስቃሴ ሳያደርግ ለ17 (አስራ ሰባት) ዓመታት የቆመ፤ አራት ሰው የሚይዝ፤ ተሽከርካሪ ድርጅቱ ህጋዊ በሆነ መልኩ ግለሰቦችን ወይም ድርጅቶችን በጨረታ በማወዳደር በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል 15 Comments