ወጋገን ባንክ አ.ማ በቁጥር ወጋገን 014/2017፣ እሁድ መጋቢት 21 ቀን 2017 ዓ.ም በታተመው ሪፖርተር ጋዜጣ ላይ የጨረታ ማስታወቂያ ያሳወጀ መሆኑ የሚታወቅ ነው። ይሁን እንጂ በማስታወቂያው የማሳሰቢያ ዝርዝር ተ.ቁጥር 3 ላይ በጨረታው አሸናፊ ለሆነ ተጫራች ባንኩ ለተሽከርካሪ እስከ 25% (ሃያ አምስት በመቶ) ብድር ያመቻቻል ተብሎ የተገለጸው በስህተት ስለሆነ ባንኩ የተሽከርካሪ ጨረታን በተመለከተ ምንም አይነት ብድር የማይፈቅድ መሆኑን እናሳውቃለን። 15 Comments