በኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የቢሾፍቱ ግብርና ምርምር ማዕከል ከዚህ በታች የተጠቀሰውን ያገለገሉ ወንበርና ጠረጴዛዎችን፣ የብረትና የእንጨት ሼልፎች ዴስክ ቶፕና ላፕቶፕ ኮምፒዩተሮች ፕሪንተርና ፎቶ ኮፒ ማሽኖች፣ እስካነር ዩፒ ኤስ ዲጅታል ካሜራዎች፣ የቡና ማሽን፣ እስቶቭ፣ ማይክሮስኮፕ የውሃ ማጣሪያ፣ የውሃ ማቀዝቀዣ፣ የሙቀት መቆጣጠሪያ፣ የተለያዩ የላቦራቶሪ መሣሪያዎችን፣ የተለያዩ የኪችን ዕቃዎች፣ ቦርሳዎች፣ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ አነስተኛ የእጅ የእርሻ መሣሪያዎች፤ የመኪና ባትሪና ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል 15 Comments