የደ/ብርሀን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግል ማህበር ከጐሹ አገር ቀበሌ አቧሬ አገር ደን ሳይት እና ከባቄሎ ቀበሌ ብርዜ አገር ደን ሳይት የተቆረጠ ግንድ የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖችን በዘርፉ የተሰማሩ ባለንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል 15 Comments