የኛ ግራር የጠቢባን መናኸሪያ የበጎ አድራጎት ድርጅት አመታዊ የሂሳብ ሪፖርት ለማስራት የውጭ ኦዲተር በጨረታ አወዳድረን ለማሰራት በቀን የካቲት 20/2017 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ባወጣው መሰረት አሸናፊ የሆነው ድርጅት ኤፍሬም መላኩ የተመሰከረለት የኦዲት ድርጅት መሆኑን እናስታውቃለን 15 Comments