የካቲት 7 ቀን 2017 ዓ.ም አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገጽ 29 በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ጅማ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎች ኪራይ አገልግሎት ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ በ8ኛ ተ.ቁጥር ላይ የጨረታ መክፈቻ ቀን በስህተት ስለተዘለለ ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የካቲት 26 ቀን 2017 ዓ.ም ጠዋት 4፡00 ሰዓት ታሽጎ 4፡30 ሰዓት ጅማ ዲስትሪክት ቅጥር ግቢ በሚገኘው የሰራተኞች መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል በሚለው የተስተካከል መሆኑን እንገልፃለን 15 Comments