በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የአረርቲ ከተማ አስተዳደር ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት የግዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ክፍል ለአረርቲ ከተማ አስተዳደር ለከተማው 1320 /አንድ ሺህ ሶስት መቶ ሃያ/ ሜትር የኮብል ስቶን የመንገድ ዝርጋታ (የድንጋይ ንጣፍ መንገድ ዝርጋታ) ማሰራት ይፈልጋል 15 Comments