የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለሃዋሳ ኤርፖርት ካፍቴሪያ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የምግብ አይነቶችን (አትክልትና ፍራፍሬ፣ የሱፐር ማርኬት እቃዎች፣ የሥጋ ምርት፣ የስንዴ ዱቄት፣ የጤፍ ዱቄት) በጨረታ አወዳድሮ ለ3 (ሶስት) ዓመት በሚቆይ የውል ጊዜ ማሰራት ይፈልጋል 15 Comments