በደቡብ ኢት/ያ ክልል በወላይታ ዞን ሶዶ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ፣ የህንጻ መሳሪያዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች ጥገና፣ የተለያዩ ህትመቶች፣ ሻይ፣ ቡና፣ ውሃ ቆሎ እና ሌሎች መስተንግዶዎች፣ የግንባታ ጥሬ ዕቃዎች፣ የቢሮ ዕቃዎች (Furniture) እና ሞተር ሳይክል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 15 Comments