ባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን ኃ.የተ. የተለያዩ ዕቃዎችንና አገልግሎቶችን (ሎት 1 – የሰብል ሽያጭ፣ ሎት 2 – ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ፣ ሎት 3 – የሩዝ መፍልፍያ ማሽን መለዋወጫ ዕቃዎች፣ እና ሎት 4 – የሩዝ መፍልፍያ ማሽን የጥገና ሥራ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና መሸጥ ይፈልጋል