ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል 15 Comments