በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጌዴኦ ዞን የራጴ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙት ለድሃ ድሃ አረጋዊያን ቤት ለመስራት የሚያስፈልጉ ዕቃዎችን ማለትም ቆርቆሮና ሚስማር አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 15 Comments