በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ቅ/ጽ/ቤት ስር የሚገኘው የቤኬ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ግንቦት 4 ቀን 2017 ዓ/ም ገጽ 23 ላይ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ባወጡት የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ቤኬ/ አጠ/2ኛ/ደ/ት 02/2017 ዓ/ም የጨረታ መዝጊያ ቀን በ19ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት የተባለው በስህተት ሲሆን በ10ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት በሚል የተስተካከለ መሆኑን እንገልፃለን። 15 Comments