በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለጨኪ ቀበሌ የጤና ጣቢያ ግንባታ በህንፃ ስራ ተቋራጭ BC እና ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ GC በጤና ጽ/ቤት በጀትና በጨኪ ቀበሌ በጀት በጨኪ ከተማ ለማሰራት ደረጃ ሰባት እና በላይ ያለውን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል 15 Comments