በኢሉባቦር ዞን የአሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በወረዳው ስር ለሚገኙት ለግብርናና መሬት ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ 1 ዘመናዊ የንብ ቀፎና ባለ 3 ደረጃ ከነ ሙሉ መሳሪያዎች አክሰሰሪዎች መስፈርቶችን ከሚያሟሉ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 15 Comments