DireTenders ጨረታ

ጨረታ

  • Home
  • Search Tenders
  • My Alerts
  • Subscription Price
  • Account
  • Register
  • Login
  • Delete My Account
  • Home
  • Search Tenders
  • My Alerts
  • Subscription Price
  • Account
  • Register
  • Login
  • Delete My Account

ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. ከዚህ ቀደም የእሑድ የካቲት 16 ቀን 2017 ዓ.ም ዕትም ሪፖርተር ጋዜጣ ቅፅ 30 ቁጥር 2590 ክፍል አንድ (1) ገፅ 34 ላይ ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. ባወጣው የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በሰንጠረዡ ተ.ቁ 1 ላይ ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ ኦሮሚያ ባንክ ኤጎ ቅርንጫፍ ተብሎ የተገለጸው፤ በሰንጠረዡ ተ.ቁ 3 ላይ ጨረታው የሚካሄደበት ቀን 17/04/2017 ዓ.ም ተብሎ የተገለጸው እና በተ.ቁ 4 ላይ ጨረታው የሚካሄደበት ቀን 07/07/2017 ዓ.ም ተብሎ የተገለጸው በጽሁፍ ስህተት መሆኑን እየገለጸ ስህተቱ እንደሚከተለው የታረመ መሆኑን ያሳውቃል

15 Comments
  • 3419
  • 3420
  • 3421
  • 3422
  • 3423
DireTenders.com 2025