ኢትዮ ዌትላንድስና ናቹራል ሪሶርስ አሶሴሽን (WWNRA) ሀገር በቀል የልማት ድርጅት ሲሆን፤ ማህበረሰብ ተኮር ለሆነ የጋጣ ንብ ማንባት ስራ አገልግሎት የሚዉል በቁጥር 4, 041 (አራት ሺህ አርባ አንድ) ኬንያ ቶፕ ባር ሞዴል የንብ ቀፎ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል 15 Comments