በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሸገር ከተማ አስተዳደር የፉሪ ክ/ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 ዓ/ም በጀት ዓመት በክ/ከተማ አስተዳደር ለሚገኙት መንግስት መ/ቤቶችና ማዘጋጃ ቤት አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያዎችን፣ የንጽህና መሳሪያዎችን፣ ቋሚ-አላቂ የቢሮ ውስጥ እቃዎችን፣ የሠራተኛ የደንብ ልብሶችን፣ የተለያዩ ቀለሞችን፣ የኤሌክትሮኒክስ፤ የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማዎችንና የተለያዩ ፈርኒቸሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 15 Comments